መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 117 - sinisa632/biblija GitHub Wiki ምዕራፍ 117 ሃሌ ሉያ። አሕዛብ ሁላችሁ፥ እግዚአብሔርን አመስግኑት፥ ወገኖችም ሁሉ ያመስግኑት፤ 2 ምሕረቱ በእኛ ላይ ጸንታለችና፤ የእግዚአብሔርም እውነት ለዘላለም ትኖራለች። ሃሌ ሉያ። 11111